You are here

Ethiopia To Carry Out It's 3rd National Communication To Be Submitted To The UNFCCC.

Based on the UN Framework Convention on Climate Change (UNFCCC) dated back to 1992, member countries are committed to report their greenhouse gas emission reductions to the UNFCCC every four years.
 
Accordingly, Ethiopia has reported it's initial and 2nd national communication in 2001and 2015, respectively. It is now embarked up on conducting a study to make it's 3rd National Communication report submitted at the end of 2022.
 
Addis Ababa University, Center for Environmental Science is recruited to carry out the study. In the inception report validation event that took place at the EPA meeting hall, the University has presented the scope, method and areas to be covered by the study.
 
H.E. Dr. Getahun Garedew, Director General to Ethiopian EPA has officially launched the starting of the task at the event with a request to the consultant firm to deliver the report as per the set period and quality.
 
ኢትዮጵያ ለተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፋዊ ስምምነት ሴክሬተሪያት ሶስተኛውን ሀገር አቀፍ የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት ዘገባ ለማስገባት የሚያስችል ጥናት ተጀመረ።
 
ዛሬ በኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና መ/ቤት በቀረበው የጥናቱ ማስጀመሪያ ውይይት ላይ እንደተገለፀው አባል ሀገራቱ በየአራት አመቱ የቀነሱትን የሙቀት አማቂ ጋዞች መጠን ዘገባ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ኢትዮጵያ እ.አ.አ. በ2001 እና በ2015 አንደኛና ሁለተኛ ብሄራዊ የቅነሳ መጠኗን ዘገባ አቅርባለች።
 
እ.አ.አ. በ2022 መጨረሻ ዘገባውን በማጠናቀቅ ለሚመለከተው አካል ለማቅረብ ታቅዶ የተጀመረውን ይህንን ጥናት ጫረታ ያሸነፈው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢ ሳዬንስ ጥናት ማዕከል ሲሆን ተቋሙ በሀገራችን ለአየር ንብረት ለውጥ የማይቀገር የአረንጓዴ ልማት ስልትና በፈቃደኛነት ላይ በተመሠረተው የአየር ንብረት ለውጥ ተፅኖ መቀነሻ ላይ በተቀመጠው መሠረት ጥናቱን ማከናወን ያስችለኛል ያለውን መነሻ ጥናት አቅርቦ ውይይትና ግብረ መልስ ተሰጥቶበታል።
 
ውይይቱን ያስጀመሩትና የመሩት የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታሁን ጋረደው ለጥናት መነሻው ምስጋናቸውን አቅርበው ተቋሙ በተገባው ውል መሠረት የተሠጡ ግብዐቶችን እንደ ማዳበሪያ ሀሳብ በመውሰድ ጥራቱንና ወቅቱን የጠበቀ ጥናት እንዲያቀርብ ከአደራ ጭምር አሳስበዋል።
News Image: 

Contact Us

T (251) 115 52 28 88
Email: info@ccc-ethiopia.com

Consortium for Climate Change Ethiopia
Yeka Sub City, On the way from Kazanchis to Abuare, Woreda 06, House No. 150
Addis Ababa, Ethiopia

Monday to Friday: 9am to 5pm
Saturday and Sunday: Closed